{"product_id":"amharic-with-carol-desta-9781716448164","title":"\u0026#4768;\u0026#4635;\u0026#4653;\u0026#4763;\u0026#4757; \u0026#4704;\u0026#4824;\u0026#4852; \/ Amharic With Style: Level - 2","description":"ይህ አማርኛን በዘዴ የተሰኘው የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ በፋሬስ አካዳሚ ወስጥ ለማስተማሪያነት የተዛጋጀ ነው። ሆኖም ግን በዚህ አካዳሚ ውስጥ ተሳታፊ ለማይሆኑም ተማሪዎች በወላጆቻቸው አጋዥነት የአማርኛን ፊደላት መማር በሚችሉበት ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። በየትኛውም ሃገር ውስጥ የሚኖሩ የዲያስፖራ ልጆችን የአማርኛ ቋንቋን ለማስተማር ይጠቅማል። በዚህ የደረጃ-ሁለት መማሪያ መፅሐፍ ላይ ተማሪዎች ፊደላትን ለይተው እንዲያውቁና ፊደላትን ማንበብ እንዲሁም መፃፍ አንዲችሉ ይረዳቸው ዘንድ በአቅማቸው ተመጣጥኖ ተዘጋጅቷል ስለሆነም በደረጃ ሁለት ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል ከተዘረዘሩት ነጥቦች መሃል አንዱን ወይንም ሁሉንም ሊያሟሉ ይገባል ፦ - እድሜያቸው ከ 7 እስከ 10 የሆኑ ተማሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል - የአማርኛን ቋንቋ በትንሽም ደረጃ ቢሆን መስማትና የተወሰኑ ቃላትን መናገር የሚችሉ - የእንግሊዝኛ ፊደላትን በደንብ ማንበብና መፃፍ የሚችሉ\u003cbr\u003e\u003cbr\u003e\u003cb\u003eAuthor:\u003c\/b\u003e Carol Desta\u003cbr\u003e\u003cb\u003eISBN-10:\u003c\/b\u003e 1716448166\u003cbr\u003e\u003cb\u003eISBN-13:\u003c\/b\u003e 9781716448164\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublisher:\u003c\/b\u003e Lulu.com\u003cbr\u003e\u003cb\u003eLanguage:\u003c\/b\u003e English\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublished:\u003c\/b\u003e 11\/06\/2020\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePages:\u003c\/b\u003e 146\u003cbr\u003e\u003cb\u003eFormat:\u003c\/b\u003e Paperback\u003cbr\u003e\u003cb\u003eWeight:\u003c\/b\u003e 1.07lbs\u003cbr\u003e\u003cb\u003eSize:\u003c\/b\u003e 11.69h x 8.27w x 0.40d","brand":"Carol Desta","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":46070348480767,"sku":"9781716448164","price":21.99,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0662\/2982\/9887\/files\/img_3cc519b5-bdb5-4f0d-9760-202a9f4248b9.jpg?v=1724242994","url":"https:\/\/www.whiterainbookhouse.com\/products\/amharic-with-carol-desta-9781716448164","provider":"WR Book House","version":"1.0","type":"link"}