{"product_id":"faith-and-feeling-9798904380144","title":"Faith And Feeling: (Amharic)","description":"\u003cp\u003eእምነት እና ስሜት የእምነት እና የስሜት መስተጋብር\u003cbr\u003e\\የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል \u003cbr\u003eይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።\u003c\/p\u003e\u003cbr\u003e\u003cbr\u003e\u003cb\u003eAuthor:\u003c\/b\u003e ዶ ገበየሁ\u003cbr\u003e\u003cb\u003eISBN-13:\u003c\/b\u003e 9798904380144\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublisher:\u003c\/b\u003e Blackmount Publishing\u003cbr\u003e\u003cb\u003eLanguage:\u003c\/b\u003e English\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublished:\u003c\/b\u003e 05\/15\/2026\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePages:\u003c\/b\u003e 132\u003cbr\u003e\u003cb\u003eFormat:\u003c\/b\u003e Paperback\u003cbr\u003e\u003cb\u003eWeight:\u003c\/b\u003e 0.35lbs\u003cbr\u003e\u003cb\u003eSize:\u003c\/b\u003e 8.50h x 5.50w x 0.28d","brand":"\u0026#4854;\u0026#4 \u0026#4872;\u0026#4704;\u0026#4840;\u0026#4609;","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":50665639280895,"sku":"9798904380144","price":14.99,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"url":"https:\/\/www.whiterainbookhouse.com\/products\/faith-and-feeling-9798904380144","provider":"WR Book House","version":"1.0","type":"link"}