{"product_id":"ke-eletat-alex-abreham-9798278366843","title":"\u0026#4776;\u0026#4821;\u0026#4616;\u0026#4723;\u0026#4725; \u0026#4877;\u0026#4635;\u0026#4669; \u0026#4672;\u0026#4757; Ke Eletat Gimash Qen","description":"\u003cbr\u003eAlex Abraham is one of the most influential young voices in modern Amharic literature. His bestselling books have earned wide acclaim for their powerful exploration of love, injustice, and social change, blending Ethiopian tradition with contemporary storytelling.\u003cbr\u003e\"ከዕለታት ግማሽ ቀን\" \/Ke eletate Gmash Ken\/his fifth book, continues this journey-offering a sharp, compelling look at the human experience and the challenges shaping society today. \u003cp\u003e\u003c\/p\u003eአሌክስ አብርሃም ባለፉት አስር አመታት በአማርኛ ስነፅሁፍ ከተከሰቱ ወጣት ፀሐፊያን በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ስም ነው። በተከታታይ ያሳተማቸው መፅሐፍት በአንባቢያን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉ ከመሆናቸውም በላይ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ ሽያጭ ማስመዝገብ ችለዋል። \u003cbr\u003eየአሌክስ አብርሃም ድርሰቶች በተለይም ማህበራዊ ኑሮን ፍቅርን፣ ጥላቻን፥ የፍትህ መዛባትን፣ ማህበራዊ ውድቀትን በጥልቀት የሚዳስሱ ከመሆናቸውም በላይ በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ውስጥ ወግና ልብወለድን የቀላቀለ አዲስ አይነት አፃፃፍ አስተዋውቀዋል። ይህ ከዕለታት ግማሽ ቀን የተሰኘ መፅሐፉ የተጠቀሱትን ጉዳዮች በሰላ ብዕር የቃኘበት አምስተኛ መፅሐፉ ነው።\u003cbr\u003e\u003cbr\u003e\u003cb\u003eAuthor:\u003c\/b\u003e Alex Abreham\u003cbr\u003e\u003cb\u003eISBN-13:\u003c\/b\u003e 9798278366843\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublisher:\u003c\/b\u003e Independently Published\u003cbr\u003e\u003cb\u003eLanguage:\u003c\/b\u003e English\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublished:\u003c\/b\u003e 12\/12\/2025\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePages:\u003c\/b\u003e 292\u003cbr\u003e\u003cb\u003eFormat:\u003c\/b\u003e Paperback\u003cbr\u003e\u003cb\u003eWeight:\u003c\/b\u003e 0.87lbs\u003cbr\u003e\u003cb\u003eSize:\u003c\/b\u003e 9.00h x 6.00w x 0.61d","brand":"Alex Abreham","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":48997300142335,"sku":"9798278366843","price":15.0,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"url":"https:\/\/www.whiterainbookhouse.com\/products\/ke-eletat-alex-abreham-9798278366843","provider":"WR Book House","version":"1.0","type":"link"}