Before you leave...
Take 20% off your first order
20% off
Enter the code below at checkout to get 20% off your first order
Discover summer reading lists for all ages & interests!
Find Your Next Read
እምነት እና ስሜት የእምነት እና የስሜት መስተጋብር
\የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል
ይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።
Thanks for subscribing!
This email has been registered!
Take 20% off your first order
Enter the code below at checkout to get 20% off your first order